Amharic SDA Hymnal
دربارهی Amharic SDA Hymnal
All the 695 SDA hymns in Amharic.
• ከዚህ ቀደም ስለ አዲሱ የውዳሴ መዝሙር ደብተር
ሶፍትዌር በዚህ ገፅ ላይ መፃፋችን ይታወቃል።
ስለሰጣችሁን ገንቢ ሀሳብ እና በፀሎታችሁ
ስላልተለያችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ዛሬ ከእናንተ በመጡ ገንቢ ሀሳቦች ሶፍትዌሩን በማሻሻል
አቅርበናል ።ይሁን እንጂ ይህ የሙከራ ሶፍትዌር ነው።
በዚህ ላይ ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት ፃፉልን
በሚቀጥለው ሙሉ እትሙን ለማውጣት አሁንም የሚቀሩ
ብዙ ስራዎች አሉ እናንተም እንዲህ ቢሆን በምትሉት
አስተያየት እንዲሁም በፀሎታችሁ ደግፉን።
ስለምትፀልዩልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
በአሁኑ ሶፍትዌር ላይ ምን አዲስ ነገር አለ?
1. የቃላት ስህተት ለማረም ተሞክሯል።
2. የመዝሙር ደብተር እይታን ለማሳመር ተሞክሯል
3. ቀጥታ ወደ Clipboard ላይ መዝሙሩን ማስቀመጥ
ይቻላል።
4. ሙዚቃ ተጨምሯል
5. በአዲሱ እና በድሮው መዝሙር ደብተር ላይ ያሉ
ልዩነቶችን በቀላሉ ለመረዳት የሚያስችል ስርዓት
ተዘርግቷል።
6. የመዝሙሩን ማውጫ በፊደል ቅደም ተከተል
ተዘጋጅቷል
እንዲሁም ሌሎችም።
ይህንን የውዳሴ መዝሙር የትም ይሁኑ የት
ይጠቀሙ!!
መልካም የዝማሬ እና የመባረክ ግዜ ይሁንላችሁ!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
ይህንን የDevelopment Team መቀላቀል የምትፈልጉ
ወገኖች ካላችሁ ፃፉልን!!
ከላይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም ሶፍትዌሩን መውሰድ ትችላላችሁ
جدیدترین 3.0 چه خبر است
اطلاعات Amharic SDA Hymnal APK
نسخههای قدیمی Amharic SDA Hymnal
Amharic SDA Hymnal 3.0
دانلود فوق سریع و ایمن از طریق برنامه APKPure
برای نصب فایل های XAPK/APK در اندروید با یک کلیک!