Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Samuel Minale
28/02/2024
  • 43.1 MB

    اندازه فایل

  • Android 5.0+

    Android OS

درباره‌ی Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

فهرست اتیوپی ارتدکس Tewahedo کلیسای مقدس تصاویر و MontlyYearly مقدس روز

این برنامه شامل بیش از 400 تصویر مقدس مختلف از کلیساهای ارتدوکس اتیوپی Tewahedo مقدسین مقدس ، فرشتگان مقدس ، پدران مقدس ، مادران مقدس و تصاویر مقدس خداوند با لیستی از سالهای روز ، ماههای مقدس مقدس که در کلیسای ارتدووا Tewahedo و در آخر آن برگزار می شود برنامه شامل لیستی از نام کتاب مقدس و فهرست های آنها است.

لطفا توجه داشته باشید که تصاویر مقدس که در این برنامه یافت می شود تنها یک تعداد زیادی مقدسین نیستند که در این برنامه قرار ندارند.

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ እንዲካተቱ

በረከት ረድኤት

!!!

b> በታች በታች ያለው ገብርኤል በ 1990 በ "ክብረ ቅዱሳን" ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው። ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረው እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ከሥጋዋ ሥጋን ፣ ከነፍስዋ ነፍስን ነስቶ ከኃጢአት ብቻ ነስቶ ከኃጢአት ብቻ በቀር ነው። መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ፣ የትንሣኤውንና የዕርገቱን ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መንግሥት መስበክና ማስተማር መስበክና ማስተማር ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ሞተ ሞተ ተለይቶተነሣ ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው

ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ የማታስተውሉ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ነበር ያለው »ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)

ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ፤ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።

ሁለተኛው ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው።

ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት ፍርስራሶችም በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ሊቀ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።

«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን ዘመን ይኖር ነበረ ስሙም (ስሙም) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቋንቋ ቄሣር ማለት ነው። ዐብጋር ደብዳቤውን ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ ካነበበው ሳያየኝ «ሳያየኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን በሱ ስም እንዲፈውሰው ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን እንደሚልከለት በመግለጽ መልስ ላከለት። ነገር ግን በመግለጽ መልስ ላከለት። ነገር ግን ከጌታ ጋር የዐብጋር (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር (ነድፎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ። ደረሰ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ንጉሥ ንጉሥ ፤ ሥዕሉንም አሳየው። በዚያን ጊዜ በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ቃል ከደብዳቤው ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ ታሪኩ ያስረዳል (አባ ጎርጎርዮስ ፤ የኢ ኦ ተ ቤተ ክርስቲያንታሪክ 1974 ገጽ 119 120)

አውሳብዮስ ስለ ጌታችን ሥዕል ምስክርነት እንዲህ ነው ጌታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ደሙን እያንጠፈጠፈ መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ በሚጓዝበት ወቅት እያለቀሱ ከሚከተሉት ደጋግ ሴቶች መካከል ቬሮኒካ የተባለች (እንዲጠርግበት ስጌታ ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ታትሞ ቀረ በማለት »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል።

ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ሐዋርያው ​​ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል። በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።

ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፣ ለወላዲተ አምላክ ፣ ለቅዱሳን መላእክት ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች መላእክት ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን ፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና በመስቀልና የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል

ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል መካከል ጥቂቶች ሰዎች ተነሡ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። በዚህ ጊዜ 797 7 የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና መሳለም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ መሆኑን በሰፊው አትተው ወስነዋል ... > ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

نمایش بیشتر

جدیدترین 4.5.1 چه خبر است

Last updated on 2024-02-28
Sharing Holy Picture is now added
More Holy Pictures Added
Some bugs fixed specially for android 5+ users
bugfix
نمایش بیشتر

گیم پلی و اسکرین شات

  • پوستر Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት
  • برنامه‌نما Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት عکس از صفحه
  • برنامه‌نما Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት عکس از صفحه
  • برنامه‌نما Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት عکس از صفحه
  • برنامه‌نما Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት عکس از صفحه
  • برنامه‌نما Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት عکس از صفحه
  • برنامه‌نما Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት عکس از صفحه
آیکون‌ APKPure

دانلود فوق سریع و ایمن از طریق برنامه APKPure

برای نصب فایل های XAPK/APK در اندروید با یک کلیک!

دانلود APKPure
thank icon
ما از کوکی ها و فناوری های دیگر در این وبسایت برای بهبود تجربه کاربری شما استفاده می کنیم.
با کلیک بر روی هر پیوند در این صفحه شما دستور خود را برای سیاست حفظ حریم خصوصیاینجاو سیاست فایلمی دهید.
بیشتر بدانید