دربارهی Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር
ተጋድሎ ፣ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር መጽሐፍ ነው ፡፡
መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።
አንድነትና ሦሥትነት ÷ ክርስቶስን ከእመቤታችን ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ መወሐዱን ÷ avkanî ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ኹሉ በሰፊው ይናገራል። በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን ÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው ፡፡ ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡
ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው
ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ
جدیدترین 4.0.2 چه خبر است
اطلاعات Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር APK
دانلود فوق سریع و ایمن از طریق برنامه APKPure
برای نصب فایل های XAPK/APK در اندروید با یک کلیک!