ተአምረ ማርያም

Kaleb Berhanu
Jan 22, 2021
  • 4.4 MB

    Taille de fichier

  • Android 4.1+

    Android OS

À propos de ተአምረ ማርያም

አንድ አምላክ በተባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ የምነግራችሁን የቤተክርስትያን ልጆች ወንድሞቼ ስሙ

እግዚአብሔር ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ልቡናችሁን ያብራ ላችሁ። ልመናዋ በረከትዋ ከሀብተውልድ ጋር ለ Précommandéላለሙ ይኑር። ከተአምር አስቀድሞ ይነበብ ሕዝብም እዝነ ልቦናቸውን ከፍትው ይስሙ። በእብራይስጥ ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት። ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው።
Voir plusVoir moins

What's new in the latest 1.3

Last updated on 2021-01-23
ሙሉ የቃላት እረማ

Vieilles versions de ተአምረ ማርያም

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure