ተአምረ ማርያም

Kaleb Berhanu
Jan 22, 2021
  • 4.4 MB

    Rozmiar Pliku

  • Android 4.1+

    Android OS

O ተአምረ ማርያም

አንድ አምላክ በተባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ የምነግራችሁን የቤተክርስትያን ልጆች ወንድሞቼ ስሙ

እግዚአብሔር ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ልቡናችሁን ያብራ ላችሁ. ። አስቀ። በእብራይስጥ ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት. ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው.
Pokaż więcejPokaż mniej

What's new in the latest 1.3

Last updated on 2021-01-23
ሙሉ የቃላት እረማ

Stare wersje ተአምረ ማርያም

Superszybkie i bezpieczne pobieranie za pośrednictwem aplikacji APKPure

Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!

Pobierz APKPure