30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Huda soft
Nov 10, 2022
  • 8.8 MB

    Taille de fichier

  • Android 5.0+

    Android OS

À propos de 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ይህ አፕ ከ30 በላይ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭይውኟአአረቦች ታሪክ 30+ Histoire de Sohabs.

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟልልቶ

ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል በቅተዋል

ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል

"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው…"

ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦

"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። እወቁ ፣ ፈለጋቸውንም ተከተሉ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። እወቁ ፣ ፈለጋቸውንም ተከተሉ ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።

በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን እርሀን ነ የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን እናስባለን።

በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን / MISE À JOUR ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

________________

የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)

ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።

ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርሠን ንንንን ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችሦ

https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft

Voir plusVoir moins

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-11-10
30+ Story of Sohabas

Informations 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK

Dernière version
1.0
Android OS
Android 5.0+
Taille de fichier
8.8 MB
Développeur
Huda soft
Available on
Téléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APK sans virus pour vous.

Vieilles versions de 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure
Rapport de sécurité

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

1.0

Le rapport de sécurité sera bientôt disponible. En attendant, veuillez noter que cette application a réussi les contrôles de sécurité initiaux d'APKPure.

SHA256:

d6d4d0357a5de5d4eb4891f356a5a5efbe6cc5542325f44e08d8d16777733566

SHA1:

a4c934aa097b7e2ed068b9af35a3437e6d5a6874