ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

Huda soft
Jun 11, 2023
  • 6.4 MB

    Taille de fichier

  • Android 5.0+

    Android OS

À propos de ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦

«           ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (البقرة), 155

ﷻ እሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።

በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት

Voir plus

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-06-11
New relase
Voir plus

Vidéos et captures d'écran

  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና Affiche
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና capture d'écran 1
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና capture d'écran 2
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና capture d'écran 3
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና capture d'écran 4
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና capture d'écran 5

Informations ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK

Dernière version
1.0
Android OS
Android 5.0+
Taille de fichier
6.4 MB
Développeur
Huda soft
Available on
Téléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK sans virus pour vous.

Vieilles versions de ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

APKPure icône

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies