እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
26.3 MB
Ukuran file
Android 5.0+
Android OS
Tentang እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
እርግዝና እና ወሊድ Kehamilan dan Kelahiran Info Berguna ሙሉ መረጃ di Amharic Ethiopia
Kehamilan
እና (እንደግመዋለን ) እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።
አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል።
! ? ! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።።።
-
-የጽንስ ለማርገዝ እርግዝናን ማርገዝ (መካንነት)፣ ወሊድ የተመጣጠነ ልጅ 4ኛዉ -6ኛዉ ወራት ፣ 7ኛዉ -9ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና .አይ.ቪ. በኋላ፣ -ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) እንቅልፍ ....
በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ።።
እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰጠዉ።። በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። -ሜይል [email protected] እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
PLC
Pengembangan Perangkat Lunak dan Aplikasi OROMNET, Nekemte, Ethiopia
What's new in the latest 4.71
Informasi APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
Versi lama እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.71
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.63
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.6
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.4
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic Alternatif
Pengunduhan Super cepat dan aman melalui aplikasi APKPure
Sekali klik untuk menginstal file XAPK/APK di Android!