እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

  • 26.3 MB

    Dimensione

  • Android 5.0+

    Android OS

Informazioni su እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

እርግዝና እና ወሊድ gravidanza e la nascita Informazioni Utili ሙሉ መረጃ in amarico etiope

እርግዝናና ወሊድ Gravidanza ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን የእርግዝናን በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና) መረጃዎችን ያገኙበታል ያገኙበታል እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል ይረዳቸዋል

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቦ ብዙ

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? Gratis! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ላይ ጭነዉ ይችላሉ ይችላሉ

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-

-የጽንስ አጀማመር ፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት እና ፣ እርግዝናን እርግዝናን ማረጋገጥ ፣ የእርግዝና ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች መካንነት ፣ መካንነት ፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች ፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች ትትሎች መረጃዎች መረጃዎች ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ ፣ ህጻኑን መንከባከብ ፣ እንቅልፍ ከወሊድ .... የተሰኙትን የተሰኙትን እና ሌሎች ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል ይዟል ይዟል

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉሢᝰሉሢᝰሉሢ

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሣልያ ቢ቉ላጟ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። Ti amo አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC

OROMNET Software and Application Development, Nekemte, Etiopia

Mostra Altro

What's new in the latest 4.71

Last updated on 2024-09-02
- Minor bug fixes.
Mostra Altro

Video e screenshot

  • Poster እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 1 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 2 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 3 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 4 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 5 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 6 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
  • 7 Schermata እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

Informazioni sull'APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

Ultima versione
4.71
Android OS
Android 5.0+
Dimensione
26.3 MB
Available on
Download APK sicuri e veloci su APKPure
APKPure utilizza la verifica delle firme per garantire download di APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic senza virus per te.
Icona APKPure

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure

Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!

Scarica APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies