እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

  • 26.3 MB

    Ukuran file

  • Android 5.0+

    Android OS

Tentang እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

እርግዝና እና ወሊድ Kehamilan dan Kelahiran Info Berguna ሙሉ መረጃ di Amharic Ethiopia

Kehamilan

እና (እንደግመዋለን ) እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል።

! ? ! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።።።

-

-የጽንስ ለማርገዝ እርግዝናን ማርገዝ (መካንነት)፣ ወሊድ የተመጣጠነ ልጅ 4ኛዉ -6ኛዉ ወራት ፣ 7ኛዉ -9ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና .አይ.ቪ. በኋላ፣ -ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) እንቅልፍ ....

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ።።

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰጠዉ።። በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። -ሜይል oromnetplc@gmail.com እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

PLC

Pengembangan Perangkat Lunak dan Aplikasi OROMNET, Nekemte, Ethiopia

Tampilkan SelengkapnyaTampilkan sedikit

What's new in the latest 4.71

Last updated on 2024-09-02
- Minor bug fixes.

Informasi APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

Versi terbaru
4.71
Android OS
Android 5.0+
Ukuran file
26.3 MB
Available on
Unduh APK dengan Aman dan Cepat di APKPure
APKPure menggunakan verifikasi tanda tangan untuk memastikan unduhan APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic yang bebas dari virus untuk Anda.

Pengunduhan Super cepat dan aman melalui aplikasi APKPure

Sekali klik untuk menginstal file XAPK/APK di Android!

Unduh APKPure
Laporan Keamanan

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

4.71

Laporan keamanan akan segera tersedia. Sementara itu, harap dicatat bahwa aplikasi ini telah melewati pemeriksaan keamanan awal APKPure.

SHA256:

fa86d3a4f67696f71ca48fbb9ecd744b028a50996c9968c7785e1fc102c94983

SHA1:

37ac5c47063e77fff3fcf76de8a56e69c180a8d7