እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

  • 26.3 MB

    Saiz Fail

  • Android 5.0+

    Android OS

Mengenai እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

እርግዝና እና ወሊድ Kehamilan dan Kelahiran Maklumat Berguna ሙሉ መረጃ dalam Amharic Ethiopian

እርግዝናና ወሊድ Kehamilan ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል። እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊትት ሊትትል

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ በቀላሉ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-

-የጽንስ አጀማመር ፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት ፣ እርግዝናን ማረጋገጥ ፣ የእርግዝና ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች መካንነት ፣ የወንዶች መካንነት በእርግዝና ወቅት አደገኛ የጤና ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ ከ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ፣ እርግዝናና እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ ፣ ህጻኑን መንከባከብ መንከባከብ ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን እና እና ሌሎች ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንምፍ እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠጠም አᎭ

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንይ ምንጭ ምንጭ ምንጭ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜዻ ሻፋላ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ መልኩ አ፬ሰሊአፕሊአ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመቬሎፕመቬሎፕመቝ ንን

Pembangunan Perisian dan Aplikasi OROMNET, Nekemte, Ethiopia

Tunjukkan LagiKurangkan

What's new in the latest 4.71

Last updated on 2024-09-02
- Minor bug fixes.

Maklumat APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

Versi terkini
4.71
Android OS
Android 5.0+
Saiz Fail
26.3 MB
Available on
Muat turun APK Selamat & Cepat di APKPure
APKPure menggunakan pengesahan tandatangan untuk memastikan muat turun APK እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic tanpa virus untuk anda.

Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure

Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!

Muat Turun APKPure
Laporan keselamatan

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

4.71

Laporan keselamatan akan segera tersedia. Sementara itu, harap dicatat bahwa aplikasi ini telah lulus pemeriksaan keselamatan awal APKPure.

SHA256:

fa86d3a4f67696f71ca48fbb9ecd744b028a50996c9968c7785e1fc102c94983

SHA1:

37ac5c47063e77fff3fcf76de8a56e69c180a8d7