ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie


2.12 per Yotor Apps
Aug 9, 2024 Vecchie versioni

A proposito di ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie

አባ ጽጌ ድንግል የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ማህሌተ ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች

Questa è un'app sviluppata per i membri della Chiesa ortodossa etiope. L'app contiene esclusivamente il libro completo Mahlete Thisgie.

Si prega di valutare 5 iniziare e darci i vostri commenti gentili.

Buona lettura!

ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆን ደራሲውም የእመቤታችን ፍቅሯ የበዛላቸው አባ ጽጌ ድንግል ናቸው።

ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ (በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት (በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው እንደሆነ እንወዳለን እንወዳለን

በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው

1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት

2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት

3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት

4 በተግበርያውን በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት

5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት

6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ

ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን።

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

2.12

Caricata da

Ñà Æ Ñï

È necessario Android

Android 5.0+

Available on

Mostra Altro

Use APKPure App

Get ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie old version APK for Android

Scarica

Use APKPure App

Get ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie old version APK for Android

Scarica

ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie Alternativa

Trova altro da Yotor Apps

Scoprire