ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie

Yotor Apps
Aug 19, 2024

Over ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie

አባ ጽጌ ድንግል የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ማህሌተ ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች

Dit is een app ontwikkeld voor leden van de Ethiopisch-orthodoxe kerk. De app bevat uitsluitend het volledige boek van Mahlete Thisgie.

Beoordeel 5 start en geef ons uw vriendelijke opmerkingen.

Veel leesplezier!

ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆን ደራሲውም የእመቤታችን ፍቅሯ የበዛላቸው አባ ጽጌ ድንግል ናቸው።

ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ (በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት (በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው።።።።

በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው

1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት

2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት

3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት

4 በተግበርያውን በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት

5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት

6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ

ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን።

Meer InfoMinder Info

What's new in the latest 2.12

Last updated on Aug 19, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie APK -informatie

Laatste versie
2.12
Android OS
Android 5.0+
Bestandsgrootte
15.1 MB
Ontwikkelaar
Yotor Apps
Available on
Veilige en snelle APK Downloads op APKPure
APKPure gebruikt handtekeningverificatie om virusvrije ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie APK downloads voor u te garanderen.

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app

Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!

Downloaden APKPure