የቂያማ ቀን ምልክቶች

የቂያማ ቀን ምልክቶች

Huda Soft
2023年11月03日
  • 7.1 MB

    ファイルサイズ

  • Android 5.0+

    Android OS

このየቂያማ ቀን ምልክቶችについて

ከስድስቱ የኢማን መሰረቶች አንዱ የሆነው በቂያማ ማመን ነው።

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

በመቀጠልም አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ የመጨረሻው ቀን የማይቀር እና የሚከሰ ት መሆኑን በተከበረው መጽሐፉ ትኩረት ሰጥቶ በተደጋጋሚ አውስቷል። የመጨረሻው ቀን እምነትም ከአላህ እምነት ጋር አያይዞ ተናግሯል። በመሆኑም በዚህ አፕ ከስድስቱ የኢማን መሰረቶች አንዱ የሆነው ቂያማህ ምል ክቶቹን በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አቡ ሩሀማ

አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA ソフト || ሁዳ ሶፍት

もっと見る

最新バージョン 1.0 の更新情報

Last updated on 2023-11-04
*favourite
*day& night mode
*text size
*copy and share
*keep screen on
もっと見る

ビデオとスクリーンショット

  • የቂያማ ቀን ምልክቶች ポスター
  • የቂያማ ቀን ምልክቶች スクリーンショット 1
  • የቂያማ ቀን ምልክቶች スクリーンショット 2
  • የቂያማ ቀን ምልክቶች スクリーンショット 3

የቂያማ ቀን ምልክቶችの旧バージョン

APKPure アイコン

APKPureアプリで超高速かつ安全にダウンロード

Android で XAPK/APK ファイルをワンクリックでインストール!

ダウンロード APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies