このስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክについて
በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
(ﷺ) ላይ ይው ረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በ 「」「「」
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
最新バージョン 1.0 の更新情報
Last updated on 2023-06-18
Story of Prophet Muhammed in Amharic
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK 情報
APKPure で安全で高速な APK のダウンロード
APKPure は署名検証を使用して、ウイルスフリーの ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK ダウンロードを保証します。
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክの旧バージョン
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ 1.0
6.2 MB2023年06月18日