Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ アイコン

1.0 by Austeriusie


2023年08月24日

このEthiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክについて

アムハラ語 (አማርኛ) と英語を話す

(英語)

エチオピアはアフリカで最も古い国の一つです。エチオピア文明の出現は数千年前に遡ります。アビシニア、あるいは正確には「ゼ・エティヨピア」は、主にアムハラ族とティグレ族、クシュ族のアガウ族からなるセム族のアビシニア人(ハベシャ)によって統治されていました。エチオピア高原の東断崖、さらには低地は、イファトやアダルなどのスルタン国やアファルルを建国したアラブ系ハラリの本拠地だった。中部と南部では、とりわけ古代のシダマ族とセム族のグラゲ族が発見されました。この地域で最初に台頭した王国の 1 つは、紀元前 10 世紀に首都をイェハに置いたドゥムト王国でした。紀元 1 世紀に、アクスム王国は現在のティグレ地方で台頭し、首都をアクスムに置き、紅海に面した大国に成長し、南アラビア、メロエとその周辺地域を征服しました。 4 世紀初頭、エザナの治世中に、キリスト教が国教と宣言されました。エザナの治世は、アクスミ人が初めて自分たちを「エチオピア人」であると認めた時でもあり、それから間もなく、フィロストルギウスはアクスミ人をエチオピア人と呼んだ最初の外国人作家となった。アクシュム帝国は、アラビア半島でのイスラム教の台頭とともに衰退し、貿易は徐々にキリスト教徒のアクスムから離れていった。最終的には孤立し、経済は低迷し、アクスムによるこの地域の商業的支配は終わった。アクスミ人はザグウェ王朝に道を譲り、ザグウェ王朝はラリベラに新しい首都を築き、13世紀にソロモン王朝に道を譲りました。ソロモン朝初期、エチオピアは軍事改革と帝国の拡大を経て、アフリカの角を支配できるようになりました。

(አማርኛ)

ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ. ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስ ረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት።

አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመት የሚያንስ ሲ ሆን ፣ ኢትዮጵያ ግን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ-ነገሥታት እና ንግሥተ-ነግሥታ ት የተመራች ሀገር ናት። የሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት የአመጣጡን ዘር እስከ አስረኛው ዓመተ-ዓለም ድረስ ይቆጥራል። और देखें ንሳዊ መረጃ ተግኝቷል። በበርሊን ጉባኤ በኩል የአውሮፓ ሀያላት ሀገሮች አፍሪካን ሲከፋፍሏት፣ ኢ ትዮጵያ ነፃነቷን ጠብቃለች። የሊግ ኦፍ ኔሽንስ (国際連盟) አባል ከነበሩት ሶስት የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ነበረ ች። ከአጭር የኢጣልያ ወረራ ጊዜ በኋላም ከየተባበሩት መንግሥታት መሥራቾች አ ንዷ ናት። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ነፃነታቸውን ሲያ ገኙ፣ ሰንደቅ-አላማቸውን በኢትዮጵያ ቀለሞች ማለትም በአረንጓዴ ፣ ቢጫ እና ቀይ ላይ ነው የመሠረቱት። አዲስ አበባ ደግሞ ለየተለያዩ በአፍሪካ ላይ ላተኮሩ አለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ ሆነች።

を参照してください。 ከሰሜን ግዛቱዋ በጣም የተቀነሰ ሲሆን በደቡብ በኩል ደግሞ ተስፋፍቷል። ፲፱፻፷፯ (1967) ዓ.ም.፣ ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ሲወርዱ ፣ የእርስ በርስ ጦርነት በሀገሩ ተባባሰ። ከዚህ ጊዜ በኋላ ኢትዮጵያ በተለያዩ የመንግሥት አይነቶች ተዳድራለች። (アフリカ連合) እና የተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖ ሚክ ኮሚሽን ለአፍሪካ መቀመጫ ናት። የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ከአፍሪካ ኃያል ሠራዊቶች አንዱ ነው። और देखें

ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ያደላት ሀገር ናት። ከአፍሪካ ትላልቅ ተራራዎች እንዲሁም ከዓለም ከባህር ጠለል በታች በጣም ጥ ልቅ ከሆኑ ቦታዎች አንዳንዶቹ ይገኙባታል። ሶፍ ዑመር ከአፍሪካ ዋሻዎች ትልቁ ሲሆን ፣ ዳሎል ከዓለም በጣም ሙቅ ቦታዎ ች አንዱ ነው። ወደ ሰማንኒያ የሚቆጠሩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች ዛሬ በኢትዮጵያ ይገኛሉ። ከእነዚህም ኦሮሞና አምሀራ በብዛት ትልቆቹ ናቸው። ኢትዮጵያ በኣክሱም ሓውልት፣ ከአንድ ድንጋይ ተፈልፍለው በተሰሩ ቤተ-ክር ስትያኖቹዋ እና በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ አትሌቶቹዋ ትታወቃለች። የቡና ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በኢትዮጵያ ሲሆን ሀገሪቱዋ በቡናና ማ ር አምራችነት በአፍሪካ ቅድሚያ ይዛለች።

ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስቱ ትላልቅ የአብርሃም ሀይማኖቶች ጋር ታሪካዊ ግንኙ ነት አላት። ክርስትናን በአራተኛው ምዕተ-ዓመት ተቀብላለች። ከሕዝቡ አንድ ሁለተኛው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ነው። और देखें ነጋሽ በአፍሪካ የመጀመሪያው የእስላም መቀመጫ ናት። እስከ ፲፱፻፸ ዎቹ ድረስ ብዙ ቤተ-እስራኤሎች በኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር። የራስ ተፈሪ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን በትልቅ ክብር ነው የሚያያት።

ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ድህነት በኢትዮጵ ያ በጣም ተስፋፍቶ ነበር። ሰማኒያ አምስት ከመቶ በላይ የሚሆነው የአባይ ወንዝ ውሀ ከሀገሩ የሚመጣ ቢ ሆንም በ ፲፱፻፸ ዎቹ በተከሰቱ ድርቆች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል። ያንን ካሳለፈች በኋላ ሀገሪቱዋ አዲስ መንገድ በመፈለግ ላይ ትገኛለች።

最新バージョン 1.0 の更新情報

Last updated on 2023年08月24日

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

翻訳中...

アプリの追加情報

最終のバージョン

Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 更新を申請する 1.0

Android 要件

1.0

Available on

Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ をPlayストアでダウンロード

もっと見る

Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ スクリーンショット

コメントをよみこんでいます...
APKPureをを購読する
最高のAndroidゲームアプリの最新リリースやニュースやガイドなどの情報にいち早くアクセスすることができます。
いいえ結構です
購読
購読完了!
APKPureの購読が完了しました。
APKPureをを購読する
最高のAndroidゲームアプリの最新リリースやニュースやガイドなどの情報にいち早くアクセスすることができます。
いいえ結構です
購読
成功!
ニュースレターを購読しました。