Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ

Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ

Austeriusie
2023年08月24日
  • 1.0

    Android OS

关于Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ

拥有阿姆哈拉语 (አማርኛ) 和英语

(英语)

埃塞俄比亚是非洲最古老的国家之一;埃塞俄比亚文明的出现可以追溯到数千年前。阿比西尼亚或更确切地说“Ze Etiyopia”由主要由阿姆哈拉人和提格雷人、库希特阿加乌人组成的闪米特阿比西尼亚人(Habesha)统治。在埃塞俄比亚高地东部的悬崖上,尤其是低地,是阿拉伯后裔哈拉里人的家园,他们建立了伊法特、阿达尔和阿法尔等苏丹国。在中部和南部发现了古代西达玛和闪族古拉格等。公元前 10 世纪的 D'mt 王国是最早在该领土上掌权的王国之一,该王国在叶哈 (Yeha) 建立了首都。公元一世纪,阿克苏姆王国在现代提格雷地区崛起,定都阿克苏姆,并发展成为红海沿岸的强国,征服了南阿拉伯和麦罗埃及其周边地区。四世纪初,埃扎纳统治时期,基督教被宣布为国教。埃扎纳统治时期也是阿克苏姆人首次自称为“埃塞俄比亚人”,不久之后,菲洛斯特吉乌斯成为第一位称阿克苏姆人为埃塞俄比亚人的外国作家。随着伊斯兰教在阿拉伯半岛的兴起,阿克苏姆帝国逐渐衰落,贸易慢慢地从基督教阿克苏姆转移开。它最终变得孤立,经济衰退,阿克苏姆对该地区的商业统治结束了。阿克苏姆王朝让位于扎格威王朝,扎格威王朝在拉利贝拉建立了新首都,然后于 13 世纪让位于所罗门王朝。在所罗门早期,埃塞俄比亚经历了军事改革和帝国扩张,使其能够主宰非洲之角。

(አማርኛ)

ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ. ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስ ረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት።

አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመት የሚያንስ ሲ ሆን ፣ ኢትዮጵያ ግን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ-ነገሥታት እና ንግሥተ-ነግሥታ ት የተመራች ሀገር ናት። የሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት የአመጣጡን ዘር እስከ አስረኛው ዓመተ-ዓለም ድረስይቆጥራል። ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ የኖረባት ቦታ እንደሆነች ብዙ የሳይ ንሳዊ መረጃ ተግኝቷል። በበርሊን ጉባኤ በኩል የአውሮፓ ሀያላት ሀገሮች አፍሪካን ሲከፋፍሏት፣ ኢ ትዮጵያ ነፃነቷን ጠብቃለች። የሊግ ኦፍ ኔሽንስ(国际联盟) አባል ከነበሩት ሶስት የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ነበረ ች። ከአጭር የኢጣልያ ወረራ ጊዜ በኋላም ከየተባበሩት መንግሥታት መሥራቾች አ ንዷናት። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ነፃነታቸውን ሲያ ገኙ፣ ሰንደቅ-አላማቸውን በኢትዮጵያ ቀለሞች ማለትም በአረንጓዴ ፣ ቢጫ እᓓ ቀይ ላይ ነው የመሠረቱት። አዲስ አበባ ደግሞ ለየተለያዩ በአፍሪካ ላይ ላተኮሩ አለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ ሆነች።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ የትልቅ የግዛት ለውጥ ውጤት ናት። ከሰሜን ግዛቱዋ በጣም የተቀነሰ ሲሆን በደቡብ በኩል ደግሞ ተስፋፍቷል። በ ፲፱፻፷፯ (1967) ዓ.ም.፣ ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ሲወርዱ ፣ የእርስ በርስ ጦርነት በሀገሩ ተባባሰ። ከዚህ ጊዜ በኋላ ኢትዮጵያ በተለያዩ የመንግሥት አይነቶች ተዳድራለች። ዛሬ አዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት(非洲联盟) እና የተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖ ሚክ ኮሚሽን ለአፍሪካ መቀመጫ ናት። የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ከአፍሪካ ኃያል ሠራዊቶች አንዱ ነው። ኢትዮጵያ በአፍሪቃ የእራሷ ጥንታዊ ፊደል ያላት ሀገርም ናት።

ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ያደላት ሀገር ናት። ከአፍሪካ ትላልቅ ተራራዎች እንዲሁም ከዓለም ከባህር ጠለል በታች በጣም ጥ ልቅ ከሆኑ ቦታዎች አንዳንዶቹ ይገኙባታል። ሶፍ ዑመር ከአፍሪካ ዋሻዎች ትልቁ ሲሆን ፣ ዳሎል ከዓለም በጣም ሙቅ ቦታዎ ች አንዱ ነው። ወደ ሰማንኒያ የሚቆጠሩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች ዛሬ በኢትዮጵያ ይገኛሉ። ከእነዚህም ኦሮሞና አምሀራ በብዛት ትልቆቹ ናቸው። ኢትዮጵያ በኣክሱም ሓውልት፣ ከአንድ ድንጋይ ተፈልፍለው በተሰሩ ቤተ-ክር ስትያኖቹዋ እና በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ አትሌቶቹዋ ትታወቃለች። የቡና ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በኢትዮጵያ ሲሆን ሀገሪቱዋ በቡናና ማ ር አምራችነት በአፍሪካ ቅድሚያ ይዛለች።

ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስቱ ትላልቅ የአብርሃም ሀይማኖቶች ጋር ታሪካዊ ግንኙ ነትአላት። ክርስትናን በአራተኛው ምዕተ-ዓመት ተቀብላለች። ከሕዝቡ አንድ ሁለተኛው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ነው። የመጀመሪያው የእስላም ሂጅራ ወደ ኢትዮጵያ ነው የተከናወነው። ነጋሽ በአፍሪካ የመጀመሪያው የእስላም መቀመጫ ናት። እስከ ፲፱፻፸ ዎቹ ድረስ ብዙ ቤተ-እስራኤሎች በኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር። የራስ ተፈሪ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን በትልቅ ክብር ነው የሚያያት።

ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ድህነት በኢትዮጵ ያ በጣም ተስፋፍቶ ነበር። ሰማኒያ አምስት ከመቶ በላይ የሚሆነው የአባይ ወንዝ ውሀ ከሀገሩ የሚመጣ ቢ ሆንም በ ፲፱፻፸ ዎቹ በተከሰቱ ድርቆች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል። ያንን ካሳለፈች በኋላ ሀገሪቱዋ አዲስ መንገድ በመፈለግ ላይ ትገኛለች።

更多

最新版本1.0的更新日志

Last updated on 2023年08月24日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
更多

视频和屏幕截图

  • Android 版预告片
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 1
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 2
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 3
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 4
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 5
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 6
  • Ethiopia History - የኢትዮጵያ ታሪክ 截图 7
APKPure 图标

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies