ማስሊያ: The Amharic Calculator 정보
ሂሳብን በአማርኛ ካልኩሌተር ያስሉ /를 암하라어 계산기와 암하라어에서 수학을!
ይህ የተሻሻለው የሂሳብ ማስሊያ (ካልኩሌተር) የሂሳብ ስሌት ውጤቶችን በፈረንጅ ቁጥሮች ከመጻፍ ይልቅ በኢትዮጵያ ቁጥሮች ጽፎ የሚያሳይ ነው.
UPDATE : 계산기는 이제 대신 힌두교의, 암하라 어 번호 시스템에 결과를 표시합니다 - 아라비아 수 체계 (1, 2, 3 등).
-------------------------------------------------- -------------------------------------------------- ----------
ይህ የሂሳብ ማስሊያ (ካልኩሌተር) በገጹም ሆነ በይዘቱ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እና ለመሰረታዊ የሂሳብ ስሌት ስራ እንከን የለሽ አገልግሎት ይሰጣል. በተጨማሪም ይህ የስልክ-ቁስ (አፕ) :
- 100 % ነጻ እና ማስታወቂያ የሌለው
- ልዩ ኢትዮጵያዊ እሴትን የሚያሳይ ጠቃሚ የሂሳብ ማስሊያ ካልኩሌተር ነው
- የአማርኛ / ግዕዝ ቁጥሮች እና ምልክቶች በሁሉም ቁልፎች ላይ አለው
- የተሳሳተ የስሌት ትዕዛዝን የሚጠቁም የአማርኛ መልዕክት ይጽፋል
- በአግድሞሽ ሲቀመጥ የቀድሞ ስሌቶችን ውጤት የሚስታውስ የስሌት ታሪክ አምድ ያሳያል
- ከስር የቀድሞ ስሌት ውጤት ምን እንደነበር ጽፎ ያሳያል
በሉ በሞቴ በሳንቃው ደረቴ! አሁን ስልክዎ ላይ ጭነው ሞክሩት, አስተያየትዎንም ይጻፉ, ለሌሎችም ያሳውቁ.
-------------------------------------------------- -------------------------------------------------- ----------
이 암하라 어 계산기는 다음과 같은 고유 한 기능을 가진 응용 프로그램입니다 :
- 그것은 NO 광고로 100 % 무료입니다!
- 그것은 Ethiopianized 기본적인 수학 계산기입니다!
- 각 버튼에 암하라어 / 이런 번호가 있습니다!
- 오류 메시지는 암하라 어 및 영어로 표시됩니다!
- 가로 모드가 역사로 이전의 결과를 보여줍니다!
- 최근 역사는 세로 모드로 표시됩니다!
오늘 무료로 다운로드!




