ካልኩሌተር: The Amharic Calculator

ካልኩሌተር: The Amharic Calculator

Abukatech
Sep 4, 2017
  • Everyone

  • 4.0.3 and up

    Android OS

ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 정보

ሂሳብን በአማርኛ ካልኩሌተር ያስሉ/Do math in Amharic with the Amharic Calculator!

ይህ የሂሳብ ማስሊያ (ካልኩሌተር) በገጹም ሆነ በይዘቱ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እና ለመሰረታዊ የሂሳብ ስሌት ስራ እንከን የለሽ አገልግሎት ይሰጣል። በተጨማሪም ይህ የስልክ-ቁስ (አፕ)፦

- 100% ነጻ እና ማስታወቂያ የሌለው

- ልዩ ኢትዮጵያዊ እሴትን የሚያሳይ ጠቃሚ የሂሳብ ማስሊያ ካልኩሌተር ነው

- የአማርኛ/ግዕዝ ቁጥሮች እና ምልክቶች በሁሉም ቁልፎች ላይ አለው

- የተሳሳተ የስሌት ትዕዛዝን የሚጠቁም የአማርኛ መልዕክት ይጽፋል

- በአግድሞሽ ሲቀመጥ የቀድሞ ስሌቶችን ውጤት የሚስታውስ የስሌት ታሪክ አምድ ያሳያል

- ከስር የቀድሞ ስሌት ውጤት ምን እንደነበር ጽፎ ያሳያል

በሉ በሞቴ በሳንቃው ደረቴ! አሁን ስልክዎ ላይ ጭነው ሞክሩት፤ አስተያየትዎንም ይጻፉ፤ ለሌሎችም ያሳውቁ።

--------------------------------------------------------------------------------------------------------------

This Amharic Calculator is an app with the following unique features:

- It is 100% FREE with NO ads!

- It is an Ethiopianized basic math calculator!

- It has Amharic/Geez numbers on each button!

- Error messages are displayed in Amharic and English!

- Landscape mode shows the previous results as history!

- Recent history is displayed in portrait mode!

Download it for free today!

더 보기

What's new in the latest 1.0

Last updated on Sep 4, 2017
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
더 보기

비디오 및 스크린 샷

  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 포스터
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 1
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 2
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 3
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 4
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 5
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 6
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator 스크린샷 7

ካልኩሌተር: The Amharic Calculator apk 정보

최신 버전
1.0
카테고리
교육
Android OS
4.0.3 and up+
개발자
Abukatech
콘텐츠 등급
Everyone
APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 ካልኩሌተር: The Amharic Calculator APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.
APKPure 아이콘

APKPure 앱을통한매우빠르고안전한다운로드

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기