Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
ስንክሳር 아이콘

4.8.1 by Samuel Minale


Mar 21, 2024

ስንክሳር 정보

한국어

ስንክሳር ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar the Orthodox Tewahedo Church in Amharic and English

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤትማ አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦትስጦት

ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች, ከቅዱሳን ሰማዕታት, ከጻድቃን, ከነቢያት, ከሐዋርያት, ከሊቃነ ጳጳሳት, ከኤጲስቆጶሳት, ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍ 1 ሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነብት እንዲሰሙትምይሆንይሆንይሆ

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስንትመመንᵠመመንᵠመዕንᵠመመን የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎብቸውና በረከብቸው ከእኍ ጋር ይኩ

ለየላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ, ቤተሰቦቾ, የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል.

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3-10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን.

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው

እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት :-

-የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን

-የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

-앱과 유사 함-ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

-የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

-የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

-የ ህንድ-ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብትያ

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን

ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደያከብር ያውቃሉ? ካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከያቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው.

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር, በማንበብ, በመተርጎም, በመፃፍ, በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ, በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል.

ስንክሳር * Sinksar-(성도들의 삶) 암하라 어와 영어.

ስንክሳር (የቅዱሳን ሪክ) የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) the Orthodox Tewahedo Church

아버지와 아들과 성령의 이름으로 한 하나님 아멘!

Synaxarium 또는 기독교 성도의 역사와 삶에서 배우고 특히 정교회 Tewahedo 교회 생활에서 기독교에서 더 나은 삶을 얻으려면이 책을 읽을 것을 적극 권장합니다. 그리고 여기에서 책에 액세스 할 수없는 사람들을 위해 스토리를 설명하는 사진과 함께 주요 스토리를 포함하는 앱입니다.

대부분의 성도들은 동양 정교회 출신입니다.

이 동양 정교회는 6 개의자가 두증 교회로 구성되어 있습니다.

-에티오피아 정교회 Tewahedo 교회,

-알렉산드리아의 콥트 교 정교회,

-안디옥의 시리아 정교회,

-아르메니아 사도 교회,

-에리트리아 정교회 Tewahedo 교회,

-Malankara 정교회 시리아 교회.

-암하라 어와 영어로.

계속 읽고, 다른 기독교인들과 읽은 것을 토론하고, 전 세계 모든 기독교인을 위해 앱을 계속 공유하십시오.

최신 버전 4.8.1의 새로운 기능

Last updated on Mar 21, 2024

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added

번역 로드 중...

추가 앱 정보

최신 버전

ስንክሳር 업데이트 요청 4.8.1

업로드한 사람

Trung Hiền

필요한 Android 버전

Android 4.1+

Available on

Google Play에서 ስንክሳር 얻기

더 보기

ስንክሳር 스크린 샷

댓글 로드 중 ...
언어
언어
APKPure를 구독하십시오
최고의 Android 게임 및 앱의 초기 릴리스, 뉴스 및 가이드에 액세스하는 첫 번째 사람이 되십시오.
고맙지 만 사양 할게
가입하기
성공적으로 구독!
당신은 이제 APKPure에 가입되었습니다.
APKPure를 구독하십시오
최고의 Android 게임 및 앱의 초기 릴리스, 뉴스 및 가이드에 액세스하는 첫 번째 사람이 되십시오.
고맙지 만 사양 할게
가입하기
성공!
당신은 이제 우리의 뉴스 레터를 구독하고 있습니다.