APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 Salah The Great Worship( ሶላት ታ APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.
ሶላት ታላቁ ኢባዳ ይህን ታለቅ አምልኮ መፈፀም እንዳለብን እና በስለዕልና በጽሑፍ የተደገፈ ማብራሪያ የያዘ ነዉ.
ሶላት ታለቁ ኢባዳ በአማርኛ ከተዘጋጁ የሶላት መመሪያ አፕልኬሽኖች የመጀመሪያና በአይነቱ ልዩ የሆነ በጽሑፍና በስዕል የተደገፈ የሶላት መማሪያ ሲሆን የሚከተሉትን ያካተትል-
የሶላት ትርጓሜ
ሶላት በኢስልመ ያለዉ ቦታ
የሶላት ምሶሶ
የሶላት ቅድመ መሥፈርቶች
ዉዱዕ አደረራግ ስዕላዊ ማበራሪያን ጨምሮ
ጠሃራ ስለ ጀናባና አስተታጠቡ
የጁምዕ ሶላት
የመርሳት ሱጁድ መስፈረርቶቹና እንዴት እናከናዉናል
የቁርዓን ሱጁድ
ሶላታችን ውስጥ የሚሰሩ ስህተቶችና ማስተካከያዉ በስዕል የተደገፈ.
ሌሎችንም ከአፑ ይማራሉ ....................