APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 where is Allah? APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.
ይህ አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች, ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል.
አላህ የት ነው የተሰኘው አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች, ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል.በተጨማሪም የተለያዩ ፊርቃዎች የሚያነሱት ማደናገርያ ለመዳሰስ ተመኩሯል.
አፕሊኬሽኑ ከማስታወቅያ ነፃ ሆና የተሰራ እና የፈለጉትን መረጃ ኮፒ በማድረግ መላክ እንድያስችል ተደርጎ የተሰራ ነው.