ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

Ermiyas Abate
Sep 11, 2020
  • 5.8 MB

    Saiz Fail

  • Android 4.1+

    Android OS

Mengenai ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል.

अग्रिम-आदेश दिया गया इलिनोइन अग्रिम-आदेश दिया गया इलिनोइन टिप्पणी निःशुल्क इच्छा-सूची में जा रहा है ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው. ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 tahun 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት << አቡነ ጴጥሮስ ሰማዊተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ >> ተብለው እንዲጠሩ ወስ refresል. በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች.
Tunjukkan LagiKurangkan

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2020-09-11
ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Versi lama ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure

Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!

Muat Turun APKPure