ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

  • 5.8 MB

    اندازه فایل

  • Everyone

  • Android 4.1+

    Android OS

درباره‌ی ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል ፡፡

የ 20 ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ ታላቅ አባት ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ››› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (56 4 پوند) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች
نمایش بیشترنمایش کمتر

جدیدترین 1.0 چه خبر است

Last updated on 2020-09-11
ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

اطلاعات ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

آخرین نسخه
1.0
دسته بندی
آموزش
Android OS
Android 4.1+
اندازه فایل
5.8 MB
توسعه دهنده
Ermiyas Abate
رتبه‌بندی محتوا
Everyone
ایمن و سریع APK دانلود در APKPure
APKPure از تأیید امضای نرم‌افزار برای اطمینان از دانلودهای بدون ویروس APK ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ استفاده می‌کند.

نسخه‌های قدیمی ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

دانلود فوق سریع و ایمن از طریق برنامه APKPure

برای نصب فایل های XAPK/APK در اندروید با یک کلیک!

دانلود APKPure