Bezpieczne i Szybkie Pobieranie APK na APKPure
APKPure używa weryfikacji podpisu, aby zapewnić bezpieczne pobieranie plików APK መሳኢሉል ጃሂሊያ bez wirusów dla Ciebie
መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።
በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። ይህ መጠርያም ክርስትያኖችን፣ አይሁዶችን፣ ጣኦት አምላኪዎችን፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።
ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። የመፅሃፉም ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦
Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!