መሳኢሉል ጃሂሊያ

Abdulsemed
31/08/2021
  • 3.9 MB

    Размер файла

  • Android 2.1+

    Android OS

Oписание መሳኢሉል ጃሂሊያ

መሳኢሉል ጃሂሊያ: ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።

በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። ይህ መጠርያም ክርስትያኖችን ፣ አይሁዶችን ፣ ጣኦት አምላኪዎችን ፣ እሳት አምላኪዎችን የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።

ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። የመፅሃፉም ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦

ЕщёСкрыть

Что нового в последней версии 1.0

Last updated on 2021-08-31
مسائل الجاهلية

Информация መሳኢሉል ጃሂሊያ APK

Последняя Версия
1.0
Android OS
Android 2.1+
Размер файла
3.9 MB
Разработчик
Abdulsemed
Безопасная и Быстрая Загрузка APK на APKPure
APKPure позволяет легко и безопасно загружать መሳኢሉል ጃሂሊያ APK с проверкой подписи.

Старые Версии መሳኢሉል ጃሂሊያ

Супер Быстрая и Безопасная Загрузка через Приложение APKPure

Один клик для установки XAPK/APK файлов на Android!

Скачать APKPure