Bezpieczne i Szybkie Pobieranie APK na APKPure
APKPure używa weryfikacji podpisu, aby zapewnić bezpieczne pobieranie plików APK አርበዒን አን-ነወዊ ቁጥር 4 bez wirusów dla Ciebie
የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መ ልኩ ከክፍል143-184 አጠቃሎ ይዟል።
»የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!