在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 አርበዒን አን-ነወዊ ቁጥር 4 APK 下载。
የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መ ልኩ ከክፍል143-184 አጠቃሎ ይዟል።
»የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (ك)ሀፊዘሁሏህ
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡበpdf፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።