O ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
Aplikacja mobilna (aplikacja)!
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡
መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!
ለበለጠ መረጃ
በ Telegram - http://t.me/theotokosmary
ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography
What's new in the latest 1.0
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
Informacje ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! APK
Stare wersje ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! 1.0
Superszybkie i bezpieczne pobieranie za pośrednictwem aplikacji APKPure
Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!