關於ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
App App App App App App App(App)!
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡
መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!
ለበለጠ መረጃ
በ Telegram - http://t.me/theotokosmary
ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography
最新版本1.0的更新日誌
Last updated on 2020年09月13日
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! APK信息
在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! APK 下載。
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!歷史版本
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! 1.0
2020年09月13日10.6 MB