”ረዷአህ(ጥቢ)

ረዷአህ(ጥቢ)

Huda Soft
Nov 19, 2023
  • 5.5 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 5.0+

    Android OS

เกี่ยวกับ ረዷአህ(ጥቢ)

“ጥቢ መዋለድ (ከመጋባት) የሚከለክለውን ይከለክላል።”

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

በመቀጠልም በኢስላም ጥቢ(ረዷአህ) ከተራና አላፊ እለታዊ ክስተት ያለፈ ትር ጉም አለው። ማለትም አጥቢና ጠቢን ያማከሉ ሰፋ ያሉ ሸሪዐዊ ህጎች ስላሉ ሙስሊሞች ተያያ ዥ ብይኖችን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል። በጥቢ (ረዷአህ) ዙሪያ መጠነኛ ትንታኔ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞ ች ንግግርን መሰረት በማድረግ በዚህ አፕ ለመዳሰስ ተሞክሯል።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-11-20
*searching contents
*favourite
*day& night mode
*text size
*last read
*copy and share
*keep screen on
*searching on text
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • ረዷአህ(ጥቢ) โปสเตอร์
  • ረዷአህ(ጥቢ) ภาพหน้าจอ 1
  • ረዷአህ(ጥቢ) ภาพหน้าจอ 2
  • ረዷአህ(ጥቢ) ภาพหน้าจอ 3

ረዷአህ(ጥቢ) รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม