在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 ረዷአህ(ጥቢ) APK 下载。
“ጥቢ መዋለድ (ከመጋባት) የሚከለክለውን ይከለክላል።”
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም በኢስላም ጥቢ(ረዷአህ) ከተራና አላፊ እለታዊ ክስተት ያለፈ ትር ጉምአለው። ማለትም አጥቢና ጠቢን ያማከሉ ሰፋ ያሉ ሸሪዐዊ ህጎች ስላሉ ሙስሊሞች ተያያ ዥ ብይኖችን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል። በጥቢ (ረዷአህ) ዙሪያ መጠነኛ ትንታኔ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞ ች ንግግርን መሰረት በማድረግ በዚህ አፕ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳሶፍት