”ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

  • 13.2 MB

    ขนาดไฟล์

  • Android 4.1+

    Android OS

เกี่ยวกับ ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

Random Forum is designed for reading by reading the Qur'an at a distance, using the Surfboard Bible Reading Lessons.

ይህ ነቅረእ ፎረም አፕ፣ በነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የነቅረእ የቁርኣን ንባብ መማሪያ አፕ በመጠቀም በርቀት ባሉበት ቦታ የቁርኣን ንባብ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ፣ ስለ ትምህርቱ በየጊዜው የሚለቀቁ ተጨማሪ ማብራሪያዎችንና ገለፃዎችን ያገኙበታል።

ከዚህም በተጨማሪ የቁርኣን ንባብ ትምህርቱን በርቀት ሆነው በሚማሩበት ጊዜ በማንኛውም ሰአት በትምህርቱ ውስጥ ለሚኖራቸው ማንኛውም ጥያቄዎች የሚጠይቁበትና ወዲያውኑ ምላሽ የሚያገኙበት መወያያ ቦታም ተዘጋጅቶለታል።

በዚህም የመወያያ ቦታ ስለ ነቅረእ 01 ፣ ነቅረእ 02 እንዲሁም ነቅረእ 03 ፣ የመወያያና ጥያቄዎችን የማቅረቢያ መድረክ ተዘጋጅቷል።

ይህን አፕ ለመጠቀም በቅድሚያ የነቅረእ የቁርኣን አፕ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅቦታል። ከዚያም በነቅረእ ፎረም አፑ መግቢያ ባለው አካውንት መፍጠሪያ የራስዎን አዲስ አካውንት ይፈጥራሉ። ከዚያም የፈጠሩት አካውንት በት/ቤቱ ተቀባይነት ሲያገኝ ወዲያውኑ አገልግሎቱን መጠቀም ይጀምራሉ።

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2019-09-22
- በአስተማሪዎች የሚሰጥ ማብራሪያ / ገለጻ
- ጥያቄ መጠየቂያ
- መወያያ
- በ2 ቋንቋ የቀረበ
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) โปสเตอร์
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 1
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 2
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 3
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 4
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 5
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 6
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) ภาพหน้าจอ 7

ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) รุ่นเก่า

APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม