ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

  • 13.2 MB

    文件大小

  • Android 4.1+

    Android OS

關於ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

隨機論壇旨在通過使用衝浪板聖經閱讀課程遠距離閱讀古蘭經來閱讀。

ይህ ነቅረእ ፎረም አፕ፣ በነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የነቅረእ የቁርኣን ንባብ መማሪያ አፕ በመጠቀም በርቀት ባሉበት ቦታ የቁርኣን ንባብ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ፣ ስለ ትምህርቱ በየጊዜው የሚለቀቁ ተጨማሪ ማብራሪያዎችንና ገለፃዎችን ያገኙበታል።

ከዚህም በተጨማሪ የቁርኣን ንባብ ትምህርቱን በርቀት ሆነው በሚማሩበት ጊዜ በማንኛውም ሰአት በትምህርቱ ውስጥ ለሚኖራቸው ማንኛውም ጥያቄዎች የሚጠይቁበትና ወዲያውኑ ምላሽ የሚያገኙበት መወያያ ቦታም ተዘጋጅቶለታል።

በዚህም የመወያያ ቦታ ስለ ነቅረእ 01 ፣ ነቅረእ 02 እንዲሁም ነቅረእ 03 ፣ የመወያያና ጥያቄዎችን የማቅረቢያ መድረክ ተዘጋጅቷል።

ይህን አፕ ለመጠቀም በቅድሚያ የነቅረእ የቁርኣን አፕ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅቦታል። ከዚያም በነቅረእ ፎረም አፑ መግቢያ ባለው አካውንት መፍጠሪያ የራስዎን አዲስ አካውንት ይፈጥራሉ። ከዚያም የፈጠሩት አካውንት በት/ቤቱ ተቀባይነት ሲያገኝ ወዲያውኑ አገልግሎቱን መጠቀም ይጀምራሉ።

更多

最新版本1.0的更新日誌

Last updated on 2019年09月22日
- በአስተማሪዎች የሚሰጥ ማብራሪያ / ገለጻ
- ጥያቄ መጠየቂያ
- መወያያ
- በ2 ቋንቋ የቀረበ
更多

視頻和屏幕截圖

  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 海報
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 1
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 2
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 3
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 4
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 5
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 6
  • ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) 截圖 7

ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)歷史版本

APKPure 圖標

在APKPure極速安全下載應用程式

一鍵安裝安卓XAPK/APK文件!

下載 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies