Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
አራቱ መርሆዎች simgesi

1.0 by Abdulsemed


Sep 14, 2019

አራቱ መርሆዎች hakkında

القَوَاعِدُ الأَرْبعُ አራቱ መርሆዎች

القَوَاعِدُ الأَرْبعُ

አራቱ መርሆዎች

ሸይኽ

ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ

ረሒመሁላህ

(1115 - 1206 ).)

መግቢያ

“አልኡሱሉ አሥሠላሣህ” እና “አልቀዋዒዱል አርበዕ” ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው ፡፡ ፡፡ ኪታቦቹ በውስጣቸው ከያዙት አንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ ትምህርት ትምህርት ነው ፡፡ ፡፡ እያንዳንዱ ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ መደገፉ በዚህ ስርኣተ ትምህርት ትምህርት ውስጥ ያለፈ ትውልድ እምነት ነክ ጉዳይ ያለ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው እንደማይገባው ፅኑ መልእክት አለው ፡፡

በትርጉም ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን ፣ ሐዲሦችን እና እና የዑለማእ መገኛቸውን ያሰፈርኩ ሲሆን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት ላይ የታላቁን ሙሐዲሥ የሸይኹል አልባኒን ብይኖች አስፍሬያለሁ ፡፡ ፡፡ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ ፡፡

ኪታቦቹን ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅ ዐረብኛውን መልእክት ካሰፈርኩ በኋላ ቀጥሎ ያስከተልኩ ሲሆን ለጀማሪዎች ለጀማሪዎች እንዲያግዝ በማሰብም የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ ፡፡

ያለንበት ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ሃይሎች ኢስላማችንን ለመናድ ፣ ህዝባችንን ህዝባችንን በብልሹ ለመበከል ቆርጠው የተነሱበት እንደመሆኑ ወላጆች ለልጆቻቸው ለልጆቻቸው ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ትኩረት ሊሰጡ የሚገባቸው ጊዜ ነው ፡፡ ፡፡ ሁሌ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ የአስተሳሰብ ወረራዎችን ለመመከት ንቃተ ህሊናን ማዳበር ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ ወላጆች ይህንን ዓሊም ትልቅ ስራ እና እና መሰል ጤናማ እየመረጡ እንዲያውቁ ልጆች ከምንም በላይ እውቀት ፣ ከምንም ቀድሞ የጌታቸውን የጌታቸውን እንዲያውቁ ዛሬ ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ማፍራታችን ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል ፡፡

መፅሐፉ በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰው ለሚሰጠኝ ጥቆማ አስቀድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ፡፡ ፡፡

ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር

15 ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና ዓመተ 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት ፡፡ ቁርኣንን ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የሐፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ ፣ ፣ አልአሕሳእ ፣ ፣ በስራ ፣ በግዳድ ተጉዘዋል ፡፡ ፡፡ የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው ፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል ፡፡ ለደዕዋ የሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ደዕዋው ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል ፡፡ የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው በኢስላም ስም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር ፡፡ የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል ፡፡

ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን ተወጥተዋል ፡፡ ፡፡

ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም ፡፡ ለእያንዳንዱ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል ፡፡ በየመሀሉ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው ፡፡

Çeviri Yükleniyor...

Ek UYGULAMA Bilgileri

En Son Sürüm

Güncelleme አራቱ መርሆዎች İste 1.0

Yükleyen

王金明

Gereken Android sürümü

Android 2.1+

Daha Fazla Göster

En son sürümde yeni olan 1.0

Last updated on Sep 14, 2019

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Daha Fazla Göster

አራቱ መርሆዎች Ekran görüntüleri

Yorum Yükleniyor...
Diller
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarıyla abone oldu!
Şimdi APKPure'ye abone oldunuz.
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarı!
Şimdi bültenimize abone oldunuz.