አራቱ መርሆዎች

አራቱ መርሆዎች

Abdulsemed
2019年09月15日
  • 3.8 MB

    文件大小

  • Android 2.1+

    Android OS

关于አራቱ መርሆዎች

القواعدالأربع አራቱመርሆዎች

القواعدالأربع

አራቱመርሆዎች

ሸይኽ

ሙሐመድኢብኑዐብዲልወህሃብ

ረሒመሁላህ

(1115 - 1206ዓ.ሂ。)

መግቢያ

“አልኡሱሉአሥሠላሣህ”እና“አልቀዋዒዱልአርበዕ”ኪታቦችበሱንኒውአለምባሉሙስሊሞችዘንድሰፊእናተቀባይነትያላቸውኪታቦችናቸው。 ኪታቦቹበውስጣቸውከያዙትአንገብጋቢመልእክትበተጨማሪአቀራረባቸውበራሱእራሱንትልቅስርኣተትምህርትትምህርትነውነው。 እያንዳንዱነጥብወይምወይምማስረጃመደገፉበዚህትምህርትትምህርትውስጥትውልድትውልድእምነትነክጉዳይያለማስረጃሊቀበልእንደማይገባውፅኑመልእክትአለው。

በትርጉምስራዬላይበኪታቦቹውስጥየተጠቀሱአንቀፆችን,ሐዲሦችንእናየዑለማእመገኛቸውንያሰፈርኩሲሆንሐዲሦቹንቡኻሪናሙስሊምውጭባሉትላይየታላቁንሙሐዲሥየሸይኹልአልባኒንብይኖችአስፍሬያለሁ。 አልፎአልፎሀሳቦችንያብራራሉብዬያሰብኳቸውንማስታወሻዎችአስፍሬያለሁአስፍሬያለሁ。

ኪታቦቹንለመማርይበልጥእንዲያግዝበማለምሙሉትርጉምከማድረግይልቅዐረብኛውንመልእክትበኋላቀጥሎትርጉሙንያስከተልኩሲሆንለጀማሪዎችበማሰብምምልክቶችምልክቶችምልክቶችምልክቶች(ሐረካት)እንዲኖሩአድርጌያለሁ。

ያለንበትዘመንእንደአሕባሽየጥፋትሃይሎችኢስላማችንንለመናድ,ህዝባችንንበብልሹእምነቶችለመበከልየተነሱበትዘመንእንደመሆኑወላጆችለልጆቻቸውከመቼውምበበለጠትኩረትሊሰጡየሚገባቸውጊዜነውነው。 ሁሌእንደአሸንእየፈሉያሉየአስተሳሰብወረራዎችንለመመከትንቃተ-ህሊናንማዳበርቀዳሚውምርጫእንደመሆኑወላጆችይህንንየትልቅዓሊምትልቅስራእናመሰልጤናማኪታቦችንእየመረጡለልጆቻቸውበማቅረብልጆችከምንምበላይ,ከምንምቀድሞየጌታቸውንሐቅእንዲያውቁሊያግዟቸውናእራሳቸውንከጥፋትየሚጠብቁበትእውቀትሊያስታጥቋቸውይገባል。 ዛሬላይለተውሒድግንዛቤውናያለውትውልድማፍራታችንበሂደትጠንካራህዝብለመገንባትፅኑይሆነናልይሆነናል。

መፅሐፉበቀጣይበተሻለበተሻለይወጣዘንድእርምትወይምሀሳብያለውለሚሰጠኝጥቆማአስቀድሜከልብአመሰግናለሁአመሰግናለሁ。

ሙሐመድአሕመድሙነወር

ሸይኽሙሐመድኢብኑዐብዲልአላህይዘንላቸውናበበ1115ዓመተ-ሂጅራተወልደውበ1206ነውየሞቱት。 ቁርኣንንገናአስርሳይሞላቸውየሐፈዙሲሆንዒልምፍለጋቀያቸውበመውጣትወደመካመዲናህ,መዲናህ,አልአሕሳእ,በስራ,በግዳድተጉዘዋል。 የተወለዱትምየሞቱትምዑየይናህውስጥነው,በሳዑዲዐረቢያነጅድክልል。 ለደዕዋየሚያግዛቸውንእውቀትከገበዩበቀጥታወደደዕዋውመስክበመግባትህይወታቸውንበዚሁአሳልፈዋልአሳልፈዋል。 የደዕዋቸውቀዳሚትኩረትምበዘመናቸውበሰፊውበኢስላምስምየሚፈፀምየባእድአምልኮመጋፈጥነበር。 የተውሒድዘመቻቸውበአላህእገዛፍሬአፍርቶውጤትበአይናቸውለማየትበቅተዋል。

ሸይኹዐቂዳንላይላይበርከትያሉኪታቦችንጥለውያለፉሲሆንወራሾቻቸውምሀላፊነታቸውንተረክበውየድርሻቸውንተወጥተዋልተወጥተዋል。

ሸይኹ - አላህይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸውእንደሚቀጥፉባቸውከቁርኣንናከሐዲስያፈነገጠእንግዳአስተሳሰብአላመጡም。 ለእያንዳንዱንግግሮቻቸውየቁርኣንናየሐዲስማስረጃመጥቀሳቸውምሐቅበሚገባያስረዳል。 በየመሀሉየቀደምትንግግሮችጣልማድረጋቸውምበቀደምቶቹፍኖትላይየሚጓዙእንጂአስተሳሰብጠንሳሽእንዳልሆኑበቂምስክርነው。

更多

最新版本1.0的更新日志

Last updated on 2019年09月15日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
更多

视频和屏幕截图

  • አራቱ መርሆዎች 海报
  • አራቱ መርሆዎች 截图 1
  • አራቱ መርሆዎች 截图 2
  • አራቱ መርሆዎች 截图 3

አራቱ መርሆዎች历史版本

APKPure 图标

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies