Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ

  • 8.4 MB

    Dosya Boyutu

  • Android 4.1+

    Android OS

Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ hakkında

ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንን የዜማና የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ ነው።

ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።

በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት

• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ መዋሥዕት፣ ዘማሬ፣ ዚቅ)

• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች

• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት

• ሙሉ መጽሐፈ ቅዳሴ

• ሰዓታት

• የማኅሌት ክፍሎችን

• የኪዳን ጸሎት

• ሊጦን

• መስተብቍዓት

• ዘይነግሥ

Daha Fazla GösterDaha az göster

What's new in the latest 3.0

Last updated on 2020-11-16
Support for target Android 10 (API level 29) included

Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ'in eski sürümleri

APK Uygulaması ile Süper Hızlı ve Güvenli İndirme

XAPK/APK dosyalarını Android'e yüklemek için tek tıkla!

İndir APKPure