APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.
ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ.
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል.
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ መዋሥ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• ሙሉ መጽሐፈ ቅዳሴ
• ሰዓታት
• የማኅሌት ክፍሎችን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይግሥ