在APKPure安全快速地下載APK
APKPure 使用簽章驗證功能,確保為您提供無病毒的 አዱሩሱል ሙሒማ አሳሳቢ እና አስፈላጊ ትምህርቶች APK 下載。
83.3 MB
文件大小
Everyone
Android 5.0+
Android OS
烏斯塔茲·阿布·阿卜杜拉·伊本·凱魯(Ustaz Abu Abdullah Ibn Khayru)為大多數社區留下的重要一課
አዱሩሱል ሙሒማ ሊኣመቲል ኣመህ አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ ማህበረሰብ በኡስታዝ አቡአብደላህ ኢብንኸይሩ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ኪታብ ደርስ ነው ። ይህ አፕልኬሽን ኪታቧን በደንብ ተረድተናት ተግባራዊ እንድናደርጋት ያግዘናል። በህይወታችን ውስጥ ወሣኝ የሆኑ አስፈላጊ ትምህርቶችን አካትታ የያዘች ኪታብ ናት። ጠንክራችሁ ቅሩ ። ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁም አፕልኬሽኑን ሼርርርር በመደራረግ የዲን እውቀትን አስጨብጡ ።
በተለያዩ ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶችን በተመጣጣኝ ክፍያ እያዘጋጀን ፕለይስቶር ላይ እንድምንጭንላችሁ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ። አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0935830115 ደውላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ። በአጭር ግዜ ውስጥ ሰርተን እናቀርባለን።