አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ


1.0 by Ermiyas Abate
Nov 13, 2020

کے بارے میں አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ የሕይወት ተጋድሎቸውን እና ድንቅ ድንቅ ስብከቶቻቸውን የያዘች የሞባይል መተግበርያ።

አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው በትምህርታቸው የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም እኝህ አባት ከ 40 በላይ በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ ውጣቶችን ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል አንፀዋል በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ 21 መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል ይላቸዋል ይላቸዋል አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር ነበር። አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው Mobile ለአገልጋዮች መልካም የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ መተግበርያ (موبائل ایپ) ይዘን ቀርባለሁ

Mobile የስልክ መተግበርያ (موبائل ایپ) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም ሆነ ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።

አይለየን በረከት አይለየን! አሜን

መልካም ንባብ።

میں نیا کیا ہے 1.0 تازہ ترین ورژن

Last updated on Mar 5, 2021
ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

1.0

اپ لوڈ کردہ

Sharmn Hamarashid

Android درکار ہے

Android 4.0+

مزید دکھائیں

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ متبادل

Ermiyas Abate سے مزید حاصل کریں

دریافت