አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ


1.0 توسط Ermiyas Abate
13/11/2020

درباره‌ی አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ የሕይወት ተጋድሎቸውን እና ድንቅ ድንቅ ስብከቶቻቸውን የያዘች የሞባይል መተግበርያ።

አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው። የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም። እኝህ አባት ከ 40 በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ የብዙ ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ 21 ክፍለ ዘመን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል። አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው። እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው። App ለአገልጋዮች የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ App (برنامه تلفن همراه) ቀርባለሁ።

App የስልክ መተግበርያ (برنامه موبایل) አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እንደምለቅ ቃል

በረከት አይለየን! አሜን

ንባብ።

جدیدترین چیست در نسخه‌ی 1.0

Last updated on 05/03/2021
ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

اطلاعات تکمیلی برنامه

آخرین نسخه

1.0

بارگذاری شده توسط

Sharmn Hamarashid

نیاز به اندروید

Android 4.0+

نمایش بیشتر

جایگزین አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

از Ermiyas Abate بیشتر دریافت کنید

کشف کنید