Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

  • 19.3 MB

    حجم الملف

  • Android 5.0+

    Android OS

عن Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

ጸሎትን በድምጽና በጽሑፍ ይማሩ

አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው።

የአፕሊኬሽኑ መለያዎች

አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው።

የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ነው።

ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ) ማስኬድ ያስችላል።

የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል።

ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል።

የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት።

ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው።

عرض المزيد

What's new in the latest 6.0.2

Last updated on 2024-11-05
Updated to support target Android 14 (API level 34) and other performance improvements
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite الملصق
  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite تصوير الشاشة 1
  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite تصوير الشاشة 2
  • Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite تصوير الشاشة 3

معلومات Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite APK

احدث اصدار
6.0.2
Android OS
Android 5.0+
حجم الملف
19.3 MB
Available on
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite APK لك.

الإصدارات القديمة لـ Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite

APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies