የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

  • 128.9 MB

    Tamanho do arquivo

  • Android 4.1+

    Android OS

Sobre este የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

Sherh Usulu nos permite aprender o livro de Aqidah chamado Thirty Be Usaymin sem Net.

ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ኡሡሉ ሠላሳ በኡሰይሚን የሚባለውን የተውሒድ ፣ የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም አቡ ረስላን አደም ኢብኑ ሙሀመድ በ144 ክፍሎች ካስቀራው ደርስ ውስጥ በዚህ አፕ ከደርስ 1-73 ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

- የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ከደርስ 74 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 02

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherhab

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Mostrar mais

Novidades em 1.0 mais recente

Last updated on 2023-01-06
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ።
Mostrar mais

Vídeos e capturas de tela

  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 Cartaz
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 1
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 2
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 3
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 4
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 5
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 6
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 imagem de tela 7

Versões Antigas de የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

APKPure ícone

Baixar de Forma Rápida e Segura via APKPure App

Um clique para instalar arquivos XAPK/APK no Android!

Baixar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies