የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

  • 128.9 MB

    Dung lượng tệp

  • Android 4.1+

    Android OS

Giới thiệu về የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

Sherh Usulu cho phép chúng ta tìm hiểu cuốn sách của Aqeedah có tên Ba mươi hãy là Usaymin mà không cần mạng.

ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ኡሡሉ ሠላሳ በኡሰይሚን የሚባለውን የተውሒድ ፣ የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም አቡ ረስላን አደም ኢብኑ ሙሀመድ በ144 ክፍሎች ካስቀራው ደርስ ውስጥ በዚህ አፕ ከደርስ 1-73 ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

- የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ከደርስ 74 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 02

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherhab

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Hiển thị nhiều hơn

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-01-06
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ።
Hiển thị nhiều hơn

Video và ảnh chụp màn hình

  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 bài đăng
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 1
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 2
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 3
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 4
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 5
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 6
  • የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 ảnh chụp màn hình 7

Phiên bản cũ của የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01

APKPure biểu tượng

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies