
የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
关于የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
Sherh Usulu 允许我们学习 Aqeedah 的书,名为 30 Be Usaymin without Net。
ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ኡሡሉ ሠላሳ በኡሰይሚን የሚባለውን የተውሒድ ፣ የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም አቡ ረስላን አደም ኢብኑ ሙሀመድ በ144 ክፍሎች ካስቀራው ደርስ ውስጥ በዚህ አፕ ከደርስ 1-73 ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
- የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ከደርስ 74 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 02
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherhab
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
最新版本1.0的更新日志
Last updated on 2023年01月06日
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ።
የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 APK信息
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 APK 下载。
የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01历史版本
የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 1.0
128.9 MB2023年01月06日