ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Huda soft
2023年06月18日
  • 6.2 MB

    文件大小

  • Android 5.0+

    Android OS

关于ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

更多收起

最新版本1.0的更新日志

Last updated on 2023年06月18日
Story of Prophet Muhammed in Amharic

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK信息

最新版本
1.0
Android OS
Android 5.0+
文件大小
6.2 MB
开发者
Huda soft
Available on
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK 下载。

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ历史版本

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
安全报告

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

1.0

安全报告将很快提供。与此同时,请注意此应用已通过APKPure的初步安全检查。

SHA256:

471b27c087f27a1a0738a71e5d2142f994ced09dcb795c37417d59ed4a63e008

SHA1:

e867e628379107dac84cc527b9ca6edafbc6e58a