ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

Huda soft
2023年06月11日
  • 6.4 MB

    文件大小

  • Android 5.0+

    Android OS

关于ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብዳለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦

” ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (阿拉伯语), 155

አላህﷻሙእሚኖችንበዱኒያውህይወታቸውእንደሚፈትናቸውበተለያዩየቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።

በዘመናችንሙእሚኖችከሚፈተኑባቸውፈተናዋችመሀከልድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብዳለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት

更多

最新版本1.0的更新日志

Last updated on 2023年06月11日
New relase
更多

视频和屏幕截图

  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 海报
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 截图 1
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 截图 2
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 截图 3
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 截图 4
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና 截图 5

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK信息

最新版本
1.0
Android OS
Android 5.0+
文件大小
6.4 MB
开发者
Huda soft
Available on
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK 下载。

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና历史版本

APKPure 图标

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies