Updated on Aug 11, 2024
ሾርት ኮድ መጠቀምን ቀላልና ምቹ የሚያደርግ አፕልኬሽን።
⚠️ጥንቃቄ: ማንም ሰው ይህንን አፕልኬሽን ይጠቀሙና ይህንን ስቴፕ ይከተሉ ቢለዎት እንዳይቀበሉ።
❦ይህ አፕልኬሽን በትክክል እንዲሰራ ስልከዎት ሴቲንግ ላይ አክሰሰቢሊቲ ጋ ሄደው ኢንስቶልድ አፕስ ውስጥ በመግባት ኢትዮ ሾርት ኮድስ የሚለውን በመምረጥ ፐርሚሽን ይፍቀዱለት።
❦የሚፈልጉት ባንክ መምረጥ።
❦የሚፈልጉትን ሰርቪስ መጫን።
❦ስቴፑን እራሱ ይጨርስለዎታል።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከታች ይመልከቱ