Updated on Jul 8, 2024
⚠️ Update ካደረጉ በኋላ Home Screen ላይ ያለውን ዊጀት Remove አድርገው እንደገና Add ያድርጉት። Update ሲደረግ ሁሌም Removeና Add ላለማድረግ እየሰራን ነው።
በዚህ ማሻያ ውስጥ የተሰሩ ስራዎች:-
🌼የእስልምና እና አለም አቀፍ በዓላት ተካተዋል።
🌼የቀን መቀየሪያ ማሻሻያ ተደርጓል።
🌼ማስታዎሻ በቀን በሳምንት በወር በዓመት ተጨምሯል።
🌼ሂጅራ ካሌንዳር ተጨምሯል። ቀን ላይ ሲጫኑ ያገኙታል።
Read more on About Section.
በዚህ ገጽ About ክፍል ላይ የበለጠ ያንብቡ።