Informazioni su ቴዎቶኮስ
ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
ይህ መተግበርያ (App) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።
?
- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤
- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤
- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤
- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤
- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤
- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤
- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤
- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤
- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤
በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤
- ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤
ንባብ!
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት
Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94
Pagina Facebook - https://m.facebook.com/abukelemsiss
Telegram - http://t.me/abukelemsiss
What's new in the latest 1.0
Informazioni sull'APK ቴዎቶኮስ

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure
Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!